ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ያደረጉት የሁለትዮሽ ውይይቶች፣ 👉 ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆናስ ጋህር ስተር ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸው በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ያለውን ትብብር ማሳደግ፣ በኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል ዘርፍ ኢንቨስትመንትን ማበረታታትና ኖርዌይ ኢትዮጵያ ለምትረከበው የCOP32 ፕሬዝዳንትነት የምታደርገውን ድጋፍ ማጠናከር በሚቻልባቸው ዕድሎች ላይ መክረ…