ስልክ ቁጥር እንደ ሂሳብ ቁጥር ********* በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ የሚልኩላቸውን ደንበኛ ስልክ ቁጥር ብቻ በማስገባት ወደ ሂሳባቸው ገንዘብ መላክ ይችላሉ! ወደ ሲቢኢ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ገብተው የሚያገኙትን ‘CBE Transfer’ / ‘አስተላልፍ’ የሚለውን የአገልግሎት አማራጭ ተጠቅመው እንደምርጫዎ የሂሳብ ቁጥር ወይም የስልክ ቁጥር በማስገባት ወደሚፈልጉት ሰው ሂሳብ ገንዘብ መላክ ይችላሉ! ልብ ይበሉ፡ 👉 ስልክ…