ኢትዮጵያ ባላት የሰው ኃይል የማይበገር እና ራሱን የቻለ የአፍሪካ የጤና ሥርዓት ለመገንባት ቁርጠኛ ነች፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ባላት የሰው ኃይል፣ በሀገር ውስጥ የመድኃኒት ምርት፣ በዲጂታል ጤና እና በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ላይ ኢንቨስት በማድረግ የማይበገር እና ራሱን የቻለ የአፍሪካ የጤና ሥርዓት ለመገንባት ቁርጠኛ መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአፍሪካ…