#አዲስ_ማለዳ_በሳምንቱ እሁድ፣ ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም #ከሀገር_ውስጥ 1] በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ዝቋላ ወረዳ የተከሰተው ከፍተኛ ድርቅ የከፋ ሰብዓዊ ቀውስ መፍጠሩን ምንጮች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ “ህዝቡም ቢሆን በረሃብ የማቀቀ፣ አንጀቱ የደረቀ ነው፤ ገንዘብ ቢባል ምን ያው የካራ እራት ነው እንጂ ምን አለ” ያሉት ደግሞ አንድ ነዋሪ ሲሆኑ “ስለ ረሃብ እና ቸነፈር ምን ብዬ ልናገር” በማለት በሀዘን ስሜት…