ከጥር 1 ቀን ጀምሮ የጫት ንግድ ላኪነት የቅድመ ፈቃድ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት መስጠት እንደሚቆም ተገለጸ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር ባወጣው ማስታወቂያ ከህዳር 1 ቀን 2019 ጀምሮ የጫት ንግድ ፈቃድ እና የብቃት ማረጋገጫ እንደሚያድስ እና እንደሚሰጥ አስታውቋል። ሚንስቴሩ እንዳለው ከሆነ "የጫት ንግድ ሥራ ፈቃድና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት አዲስ ለማውጣት፣ ለማደስና ለማሻሻል ለምትፈልጉ ላኪዎች በሙሉ፤ አገልግሎቱ ከሕዳር…