🚨 የግንባታ ዘርፍ ዜና | አዲስ አበባ እስከ 50 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የግንባታ ሥራዎች ለሥራ ዕድል ፈጠራ ተቋማት እንዲሰጡ ተፈቀደ! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኙ የመንግሥት ተቋማት፣ እስከ 50 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የግንባታ ሥራዎችን በውድድር ለሥራ ዕድል ፈጠራ ተቋማት እንዲሰጡ የሚያስችል አዲስ የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ከኅዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ሆኗል። 📌 የመመሪያው ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተለውን…