26ኛው ታላቁ ሩጫ፤ ድንቅ፣ ደማቅ፣ ሰላማዊና የማይረሳ ሁነት ! ከሕፃናት እስከ አዛውንቶች፣ ከኢትዮጵያውያን እስከ ዓለም አቀፍ አትሌቶች የተሳተፉበት ታላቁ ሩጫ በደስታ፣ በፍቅርና በአንድነት በስኬት ተጠናቋል። ኢትዮጵያም ውበቷን፣ ሰላሟንና የእንግዳ አቀባበል ባህሏን ለዓለም አሳይታለች። ለዚህ ስኬት አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ አዘጋጆች፣ የጸጥታ አካላት፣ የከተማችን ነዋሪዎችና ሁሉም ተሳታፊዎች ከልብ አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይ…