🚨 የሪል ስቴት ዘርፍ ዜና የፍሊንትስቶንስ ኢንጂነሪንግ አፓርትመንቶች በጨረታ ተሽጠው ለ87 ባለመብቶች እንዲከፈል ፍርድ ቤት አዘዘ! የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ምድብ ችሎት፣ ፍሊንትስቶንስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማኅበር ለ87 ባለመብቶች ያለበትን ዕዳ ለመክፈል፣ በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሚገኙ አፓርትመንቶች በጨረታ ተሽጠው ገንዘቡ ለባለመብቶቹ እንዲከፈል የአፈጻጸም ትዕዛዝ አስተላልፏል። የፍርድ ቤቱ ውሳኔ…