ፕሬስ ሪሊዝ 9ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለተጨማሪ 5 የስራ ቀናት ተራዘመ፡፡ ሕዳር 11/2019 (መልአ) *************** የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ 9ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ የሰነድ ግዥ ለተጨማሪ 5 የስራ ቀናት ማራዘሙን ይፋ አደረጓል። በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የጨረታ ኮሚቴ አስተባባሪ አቶ ክብሮም አሰፋ ፣ በዚህ ዙር ለተለያየ ልማት የተዘጋጁ 127 ቦታዎች ለጨረታ መቅረባቸውን አስታውሰው፣ ተጫራ…