የ2019 ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2019 E.C 1st Quarter Construction Works (Only Direct Cost) https://t.me/ethioengineers1
@ethioengineers1 (opens in Telegram, new tab)
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም 👷♂እናማክራለን 🏢ዲዛይን እናደርጋለን 📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን 🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን 📲 0953138434(Eng sintayehu melese) tiktok https://www.tiktok.com/@ethiocons ለሃሳብ እና ኣስተያየት @Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Engineering advice, construction cost breakdowns, and structural design principles tailored for building projects in Ethiopia are shared here. Posts cover technical explanations of soil mechanics, Ethiopian building code standards, and recruitment notices for civil engineers. Around 22,000 people follow the channel for professional guidance in the construction sector.
22,429
subscribers
subscribers
22.4K
Growth (7 days)
−21
Avg. post reach
2.1K
Engagement (ERR)
9.3%
Recent public posts from @ethioengineers1 with live view counts
የ2019 ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2019 E.C 1st Quarter Construction Works (Only Direct Cost) https://t.me/ethioengineers1
You might also like these communities
ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 @ayulaw
259.1K
Posts per day
0.3
Citation index
0.0
Vacancy Announcement 1. Junior Structural Engineer (Civil Engineering) Vacancies: 2 Qualification: BSc Degree in Civil Engineering — Fresh Graduates. Key Requirements: Fundamental knowledge of structural design and engineering principles. Basic practical/academic experience with…
https://youtu.be/DLefjuACT2o
⭐️Differential Settlement ⚡️ሕንፃህ በጠቅላላ በእኩል ቢሰምጥ መዋቅርህ ሊተርፍ ይችላል። ችግሩ የሚጀምረው አንድ ማዕዘን ብቻ ከሌሎቹ ቀድሞ መስመጥ ሲጀምር ነው። በዚያች ቅጽበት የኮንክሪት ፍሬምህ ላይ angular distortion ይፈጠራል፤ በ masonry ግድግዳዎችህና በ beams ላይም diagonal shear cracks መታየት ይጀምራሉ። ሕንፃህ በጠቅላላው ምን ያህል እንደሰመጠ ብዙ ጊዜ ዋናው ጉዳይ አይደለም፤ ሕንፃን…
⭐️Triaxial Shear Force ⚡️ማለት አንድ የአፈር ወይም የድንጋይ ናሙና ከሦስቱም አቅጣጫዎች ጫና (Pressure) እያረፈበት ባለበት ሁኔታ፣ በውስጡ የሚፈጠረው የመንሸራተት ኃይል ነው። በተፈጥሮ ውስጥ አፈር ከመሬት በታች ሲሆን ከሁሉም አቅጣጫ በዙሪያው ባለው አፈር ተጨኖ (Confined ሆኖ) ነው የሚኖረው። ይህንን ተፈጥሯዊ ሁኔታ በቤተ-ሙከራ (Lab) ውስጥ ለመምሰል Triaxial Test የሚባል ምርመራ ይደረጋል፦ የከበበ ጫ…
⚡️የኢትዮጵያ የህንፃ ኮድ ስታንዳርዶች (EBCS) የኢትዮጵያ የህንፃ ኮድ ስታንዳርዶች (EBCS) በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የተዘጋጁ ሲሆን በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ሕንፃዎችና የሲቪል ምህንድስና ሥራዎች ደህንነት፣ አገልግሎት ሰጪነት፣ ጤናማነት እና ጽናት እንዲኖራቸው የሚያስችሉ አጠቃላይ ደንቦች ናቸው። እነዚህ ስታንዳርዶች የሕንፃዎችና መዋቅሮች ዕቅድ ዝግጅት፣ ዲዛይን፣ ግንባታ፣ አሠራር እና ጥገና የሚመለከቱ ዝቅተኛ መስፈርቶችን ይ…
Cost Breakdown 👉 ማለት ለእያንዳንዱ የግንባታ ሥራ የሚያስፈልጉ ወጪዎችን በዝርዝር ለይቶ ማስላት ነው። ዋና ዋና የወጪ ክፍሎች፦ ✅Material Cost: ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ ብረት፣ ውሃ እና ሌሎች ዕቃዎች። ✅Labour Cost: የሠራተኞች ደመወዝ፣ የቀን ክፍያ ወይም የሰዓት ክፍያ። ✅Equipment Cost: የማሽን ኪራይ፣ ነዳጅ፣ ኦፕሬተርና ጥገና። ✅Overhead Cost: የጣቢያ አስተዳደር፣ ጊዜያዊ ቢሮ፣ ደህንነትና…
https://youtu.be/TOvky5zlIvE
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
በተመሳሳይ ስምና profile እንደትጭበርበሩ። This is my only username @bighabesha
119.3K
subscribers
የ ጨረታ ማስታዎቂያ #1 Free construction Tender announcement, from all types of magazines, websites and government and non government offices' publications. Contact f…
15K
subscribers
#1 construction job channel in Ethiopia. Find here a construction job vacancies. ስራ ከፈለጉ ከዚህ ይምጡ:: if you have a vacancy to post contact @ConJobsBot
33.4K
subscribers
It is a platform for information on historical and contemporary architecture, urbanism, landscape, and the construction industry inside Ethiopia. It will also…
15.4K
subscribers
Official ERA Telegram Channal በዚህ የቴሌግራም ቻናል የመንገድ ዜናዎችን የስራና የመንገድ ጨረታ ማስታወቂያዎችን የመንገድ ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮችን ያገኛሉ።
14.1K
subscribers