በአዲስ ፈጠራ የተገነቡና ህዝብን ማዕከል ያደረጉ ፕሮጀክቶች አሳታፊና ሁሉን አቀፍ የልማት ፕሮጀክቶች ቀጣይነት እንዲኖራቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በትኩረት ይሰራል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በአራት ኪሎ ፕላዛ የተገነቡ 73 የገበያ ማዕከሎች፣ 100 መኪናዎች ማቆም የሚችል የመኪና ማቆሚያ እና የታክሲ ተርሚናል አስመርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። በአዲስ ፈጠራ የተገነቡና ህዝብን ማዕከል ያደረጉ ፕሮጀክቶች በ…