ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አመራሮችና ሰራተኞች የግማሽ ቀን ስልጠና ተሰጠ በገቢዎች ሚኒስቴር የምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የብዝሃነት አስተዳደር እና የመንግስታት ግንኙነት ለጠንካራ የፌዴራል ስርዓት ግንባታ በሚል ርዕስ ለአጠቃላይ አመርራና ሰራተኞች የግማሽ ቀን ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የስልጠና ሰነዱን ያቀረቡት የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ተቋማዊ አቅምና ድጋፍ ዘርፍ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ ሂካ ባርባ የብሔር ብሔረሰቦችን ቀን በማስመ…