ስኬታማ እንደምትሆኑ የሚያረጋግጡ 7 ባህሪዎች👇 https://www.youtube.com/watch?si=_UVE38nDPOa7u3nV&v=hskqmW8m3PI&feature=youtu.be
@mohanbessa (opens in Telegram, new tab)
Welcome to Moh Anbessa I’ll be sharing - Actionable tips - Practical Advice - Business and Marketing. Contact us: @mohanbessasupport
Practical business advice and marketing tips are shared here to help young entrepreneurs build their ventures. The content focuses on actionable strategies, often linking to longer video explanations on YouTube about making money online or developing essential skills. It is a motivating resource for anyone looking to start a business from scratch using digital tools.
26,116
subscribers
subscribers
26.1K
Growth (7 days)
+37
Avg. post reach
5.6K
Engagement (ERR)
21.6%
Posts per day
0.8
Citation index
0.0
Recent public posts from @mohanbessa with live view counts
ስኬታማ እንደምትሆኑ የሚያረጋግጡ 7 ባህሪዎች👇 https://www.youtube.com/watch?si=_UVE38nDPOa7u3nV&v=hskqmW8m3PI&feature=youtu.be
ተማሪዎች ከሆናችሁ እና በትርፍ ጊዜ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ ይሄ ቪዲዮ ለእናንተ ነው 👇 https://youtu.be/xrbMp-9CYeM?si=TselDrWOd9_DKj9W
ቲክቶክ ላይ ያሉ የOnline ገንዘብ ማግኛ መንገዶች ላይ React አደረኩ👇 https://www.youtube.com/watch?si=A-m2P1gxHBL4oSmT&v=9f2U-_-h6Sk&feature=youtu.be
እኔ ከተመረቅኩኝ በዓመቱ ከ10 በላይ ሰራተኞች ያሉትን የራሴን ቢዝነስ እያስተዳደርኩ ነበር! ለብዙ ሰዎች ይሄ በጣም ትልቅ ነገር ነበር። ግን እኔ ሳስበው… በእውነቱ ያን ያህል ትልቅ ነገር አልነበረም። ምክንያቱም እኔ ያደረኳቸውን ነገሮች ሌሎች ሰዎችም ማድረግ ይችሉ ነበር። ተመሳሳይ እውቀት ነበረን። ተመሳሳይ internet ነበረን። ተመሳሳይ device ነበረን። እንደውም ከእኔ የተሻለ ስልክ የነበራቸውም ነበሩ። ስለዚህ ልዩነቱ የእውቀት…
የሰው ወቀሳ አትፍሩ! ምንም ብታደርጉ ሰው ማውራቱ አይቀርም። ስራ ብትጀምሩ፣ ስራ ብታጡ፣ ቤት ብትውሉ፣ ባትውሉ፣ ቢሳካላችሁም ሆነ ባይሳካላችሁ መታማታችሁ አይቀርም። ስለዚህ እናንተን ስለሚያስደስታችሁ እንጂ ሰው ምን ይለኛል ብላችሁ ማድረግ የምትፈልጉትን ነገር ከማድረግ ወደኋላ እንዳትሉ። አንዳንዴ የሰውን አስተያየት በጣም ስለምንፈራ የራሳችንን ፍላጎት እንረሳለን። ምን መሆን እንደምንፈልግ፣ የት መድረስ እንደምንፈልግና ምን ማድረግ እንደሚ…
በሶሻል ሚዲያ የመጀመሪያ 1 ሚሊየን ብሯን የሰራችው ተማሪዬ! | እንዴት እንደሰራች አሳየችኝ! 👇 https://www.youtube.com/watch?si=nxJreU94onFXLaPH&v=i_LNbvP4e_E&feature=youtu.be
ሁሉንም ነገር ከዜሮ መጀመር የለባችሁም! | በፍጥነት ከሚሳካልቸው ሰዎች ጀርባ ያለው ሚስጥር👇 https://www.youtube.com/watch?v=Z4wF_vTZcp4&feature=youtu.be
ያልተጠቀማችሁበትን ነገር ታጡታላችሁ! ሕይወትን ከቀየሩልኝ ሕጎች አንዱ" The Rule of Use" ነዉ።አንድ እቃ ገዝተን ካልተጠቀምንበት እንደሚበላሸው ሁሉ አእምሮ፣ energy፣ ጊዜ፣ የተሰጡን ነገሮች በሙሉ የተሰጡን ጨርሰን እንድንጠቀምባቸው ነው። አንድ skill ኖሯችሁ ካላዳበራችሁት ትረሱታላችሁ፤Opportunity አይታችሁ ቶሎ ካልተጠቀማችሁበት ታጡታላችሁ። ያላችሁን Energy እና ጊዜ በአግባቡ መጠቀም ለምትፈልጉ ሰዎች ገንዘብ በ2…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
You might also like these communities
👇Contact and important links👇 https://linktr.ee/acetrades_official
119.2K
subscribers
በተመሳሳይ ስምና profile እንደትጭበርበሩ። This is my only username @bighabesha
119.2K
subscribers
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ሙሉ ለሙሉ ነፃ የሆነ የክሪፕቶከረንሲና ብሎክቼይን ትምህርትዊ ኮሚዩኒቲ ነው። ሊንኮች👇: https://www.linktr.ee/cryptotalket
11.9K
subscribers
Learn Time and Price Theory(ICT) in Amharic. Support: @ICTYoh Website: www.ictyoh.com ⚠️Disclaimer: Trading is risky. Trade responsibly. Not financial advice.
27.5K
subscribers
Do it for yourself
10.6K
subscribers
✅ Accurate Forex signals from experienced trader ✅ Detailed entry, stop-loss, and take-profit levels ✅ Real-time updates and analysis ✅ Educational resources a…
97.7K
subscribers