የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩትን ላለፉት በርካታ ዓመታት ሲመሩ የነበሩት ክቡር አምባሳደር ደግፌ ቡላ ለክቡር ዶክተር ኤርሚያስ የማነብርሃን ለአዲሱ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው ተመኝተዋል፡፡ክቡር አምባሳደር ደግፌ ቡላ የኢንስቲትዩቱን ታሪካዊ አመጣጥ ለአዲሱ ዋና ዳይሬክተር በአጭሩ አብራርተው ኢንስቲትዩቱ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን ይህንንም የበለጠ በማጠናከር የተጀመሩ ሥራዎችንና አዳዲ…