⚖️ ነፃ የጥብቅና አገልግሎት ማለት ጠበቃው ለሚሰጠው አገልግሎት ምንም ዓይነት ክፍያ አይኖረውም ማለት ነው? በኢትዮጵያ የሕግ ሥርዓት ውስጥ ሁሉም ሰው በገንዘብ አቅሙ ምክንያት ከፍትሕ ተጠቃሚነት መገለል የለበትም። ለዚህም ነው ጠበቆች እና የጥብቅና ድርጅቶች ነፃ የጥብቅና አገልግሎት እንዲሰጡ በሕግ የተደነገገው። በዚህ ረገድ የፌዴራል ጠበቆችና የጥብቅና ድርጅቶች ነፃ የጥብቅና አገልግሎት የሚሰጡበትን ሥርዓት ለመወሰን የወጣው መመሪያ ቁጥር…