በፍትህ ስርዓቱ የሚነሱ ቅሬታዎችን በሁሉ አቀፍ ምላሽ ማረም እንደሚገባ ተገለጸ በፍትህ ስርዓቱ የሚነሱ ቅሬታዎችን በዳኞች ቅጣት ወይም በዝምታ ብቻ ሳይሆን፣ የቅሬታዎቹን መንስኤ በመለየትና ሁሉን አቀፍ መፍትሄ በመስጠት ማረም እንደሚገባ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ቀነአ ቂጣታ ገለጹ። ዳኛው ከጣቢያችን ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ የዳኞችን የሥራ ጫና በመቀነስ ለፍትህ አሰጣጡ ወሳኝ ሚና ያላቸው ረዳት ዳኞች በብዛት ከሥራ እየለቀቁ መሆኑን ጠቁ…