" የተሰረቀ ዕቃ በቅናሽ ዋጋ መግዛት ወይም ይዞ መገኘት እንደ ወንጀሉ ክብደት እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት ያስቀጣል " - የሕግ ባለሙያ አንዳንድ ሰዎች የተሰረቁ ስልኮች፣ ላፕቶፖችና ሌሎች ዕቃዎች በርካሽ ዋጋ የሚሸጡባቸውን ቦታዎች በማፈላለግ ሲገዙ ይስተዋላል። አንዳንዶች ምንጫቸውን ሳያውቁ ያገለገሉ ዕቃዎችን በርካሽ ስላገኟቸው ብቻ ከሰዎች ላይ ይገዛሉ ፤ ሌሎች ደግሞ እቃውን በትንሽ ብር ገዝተው አትርፈው ይሸጣሉ። ታዲያ አንድ ሰው…