ነገራት እንደ ዶሮዋ ሲኮሳተሩ በንፁህ ልብ እንደ ልጅቷ ፈገግ በሉ። ሰላም ለልባችሁ! : @Venuee13 @Venuee13
@venuee13 (opens in Telegram, new tab)
መድረሻ ባይኖር: መጓዝ ብርቅ ነበር! : መራመድ ባልከፋ፣ መድረሻም ባልጠፋ ነገ ላይ ለመድረስ ፣ ሰው ባያጣ ተስፋ።
815
subscribers
subscribers
815
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
668
Engagement (ERR)
82%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @venuee13 with live view counts
ነገራት እንደ ዶሮዋ ሲኮሳተሩ በንፁህ ልብ እንደ ልጅቷ ፈገግ በሉ። ሰላም ለልባችሁ! : @Venuee13 @Venuee13
You might also like these communities
1.1
Citation index
8.2
" ውበት ለምን? " ስትገፋ ስትነጠቅ በግርግር ውበት አየሁ ከእንባዋ ስር ኩልል ያለ የሚያሳሳ፣ የሚያባባ ከልቧ ሰርጥ ባይኗ በኩል ወጣ እንባ ስታምር…! ስታንሰፈስፍ…! ያልታበየ ሰው ያልጎዳ የታመነ አንድ ያልከዳ ያከበረ ያልደረሰ በሰው ድንበር አፈር ሆኖ ወዝ ያልቃማ ከሌላ አፈር የማይደረጅ በሰው ስንኩል ሲስቅ ሲያዝን በልብ በኩል ለሁሉ እቅፍ ሲሰጥ ‘ሚታይ እንባ ሲያፈልቅ እሷን መሳይ። ስታምር…! ስታንሰፈስፍ…! አንቺዬ… እንባሽ ታሪክ…
በነገራችን ላይ ፈገግታ ያምርባችኋል በዛ ላይ ሱና ነው። ሰላም ለልባችሁ! : @Venuee13 @Venuee13
« አንቱ ሰው ልቤን ምን ቢነካው ካለ እድሜዬ አረጀ፣ ምኞቴን ምን ባሸክመው ጎበጠ፣ ዘመኔ እንዴት ብኖርበት በረካ አጣ፣ አደቤን የት ባውለው ቆሸሸ? » « የኔ ልጅ እኔስ ተስፋዬን ምን ብመግበው ደለበ፣ ኑረቴን ምን ባቀምሰው ጣፈጠ፣ ልቤን ምን ብነግረው ተረጋጋ፣ ወንጀሌን በምን ባጥበው ፀዳ? » « አንቱ ሰው እኔ አላውቅም! » « ከቃዲሩ የተዋወቀ ከቀደር አይሟገትም። ከሀኪሙ የሚውል መፍትሄ አያጣም። የኔ ልጅ በተዋቡ ተዋብ።» « አንቱ ሰ…
ለማንኛውም እኔ እንደምወዳችሁ እወቁ ታላላቆቼ! : @Venuee13 @Venuee13
የአሊፍ ወዳጅ… : @Venuee13 @Venuee13
ሰላም ለልባችሁ! : @Venuee13
« ቻናል አልያም በማህበራዊ ሚድያ ተከታይ ያላችሁ ሰዎች! ቻናል ኖሯችሁ አልያም በየትኛውም ማህበራዊ ሚድያ ላይ ሰዎች እንዲከተሏችሁ አልያም ሊጠቅማቸው የሚችል እናንተ የምታስቡት መልካም ነገር ልታመላክቷቸው ስትጋብዟቸው ቤታችሁን(ቻናላችሁን) ንፁህ አድርጉት። የግል ዝባዝንኬ ምንም ጥቅም የሌለውን እንቶ ፈንቶ እየለቀቃችሁ ቤታችሁን(ቻናላችሁን) አታቆሽሹት። እናንተ የምትለቁትን የሚያነበው ሰው አላህ ዘንድ ያለውን ክብር አታውቁም! (አደብ ው…
@strong_imanChannel🗣️ Language Learning
21.1K
subscribers
@kukusalChannel🕉️ Religion & Spirituality
7.5K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
Journalist-at-large
135.4K
subscribers
"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣ዕንቍ ማለት ነው። በተስፋ የተቃኘዉን ሀሳባችንን እና ስሜቶቻችንን በዕንቊ ቃላቶች እያዋዛን በብዕራችን የምንገልፅበት ምርጥ ቻናል ነው። ለማንኛውም አስተያየት👇👇 @Ediwub @Tirrubel
3.7K
subscribers
This channel provides updates, job vacancies, and banking services from a financial institution in Ethiopia.
11.7K
subscribers
ቅን መድረክ በቅን ቡድን አማካኝነት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ በአለም ሲኒማ የሚዘጋጅ ታላቅ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ መድረክ ነው። ይህን ቻናል ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!
11.6K
subscribers
ስለ አማራ ፋኖ መረጃ ይቀርብበታል! የህልውና ትግሉን የምትደግፉ ተቀላቀሉን!! ፋኖ ያሸንፋል! አማራውም ነፃ ይወጣል!! ለማንኛውም ጥቆማ ሃሳብ እና አስተያየት @Gion_press_Message_receiverbot ያናግሩን!
10K
subscribers
✨ትዝታማ አለሽ የለኝም ብትይኝ እኔም አላምንሽም በህይወት መንገድ ላይ ተራምደሽ ሳታልፊ ዛሬ ላይ አልቆምሽም፨ ህይወት ያለ ታሪክ ቀን ያለ ጨለማ መች ቶሎ ይመሻል ሰዉ ስለሆንሽ ብቻ ለሰዉ ምታወጊዉ ቅፅበት ይኖርሻል፨ ትዝታ አለሽ?አዉጊኝ ትዝታ አለኝ!ላ…
2.7K
subscribers