የጎረቤት ክርስቲያን ልጅ ስጋ አብሮን ሊበላ ቀረበ እና ማሚ አትቆጣም አልኩት ለምን አለ ስጋ እኮ ነው ስለው ምን ነካሽ ዛሬ እኮ ፃም አይደለም ብሎኝ እርፍ😂😭
@strong_iman (opens in Telegram, new tab)
❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!! «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» ቻናሉ ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇 🌟የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች ✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others 4 any comment at 👉 @strong_iman_bot
Spiritual reminders, Islamic quotes, and stories about faith are shared here to encourage reflection. The channel also organizes community support for individuals facing financial hardship, with posts detailing how followers can contribute to those in need. It is a space for those looking to strengthen their faith while participating in local charitable efforts.
21,072
subscribers
subscribers
21.1K
Growth (7 days)
−45
Avg. post reach
4.4K
Engagement (ERR)
20.7%
Recent public posts from @strong_iman with live view counts
የጎረቤት ክርስቲያን ልጅ ስጋ አብሮን ሊበላ ቀረበ እና ማሚ አትቆጣም አልኩት ለምን አለ ስጋ እኮ ነው ስለው ምን ነካሽ ዛሬ እኮ ፃም አይደለም ብሎኝ እርፍ😂😭
You might also like these communities
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
44.3K
Posts per day
2.6
Citation index
0.0
የጎረቤት ክርስቲያን ልጅ ስጋ አብሮን ሊበላ ቀረበ እና ማሚ አትቆጣም አልኩት ለምን አለ ስጋ እኮ ነው ስለው ምን ነካሽ ዛሬ እኮ ፃም አይደለም ብሎኝ እርፍ😂😭
#እሁድ 2 ጀሊልዋ... ብር ወይ ብርታቱን ስጠኝ ወይ እንደ አስሃቡል ከህፍ አስተኛኝና ስነቃ የሷ ባል አድርገህ ቀስቅሰኝ😭
#እሁድ አደለ የሰርገኞች ቀን እና የሆነ ነገር ትዝ አለኝ እስካሁን ያላገባኸው ምናልባት እሷ በሌሊት አጋማሽ እየተነሳች «ከእኔ ውጪ #ለሌላ_አትዳረው» እያለች ዱዓ እያደረገች ቢሆንስ? አስበህበታል ግን 🙂
ዱንያ ላይ ያልጎደለው ማንም የለም፣ ሰው ሆኖ የሞላለት አንድም ሰው የለም።ኢላሂ.... ካንተ ውጪ ማን አለን እና ወደማን ትተወናለህ🥺💔: أَنتَ وَلِىِّۦ فِى ٱلدُّنْيَا وَٱلْـَٔاخِرَةِ۞ [101] يُوسُف @strong_iman
"ዱኒያ እንደ ሕልም ናት። የዱኒያ ሙሉ ታሪክ ከመጀመሪያዋ እስከ መጨረሻዋ ድረስ ምሳሌዋ አንድ የተኛ ሰው በሕልሙ የሚያስደስተውን ነገር አይቶ ሲነቃ እንደሚያጣው ነው።" ሐሰኑል በስሪ رحمه الله🥀🤎 @strong_iman
« ሰዎችን ስታግዙ አልያም የሆነ ነገር አስፈልጓቸው ለመርዳት እድል ስታገኙ አትጩሁ፣ አትወክቡ፣ ግርግርም አትፍጠሩ። የሆነ ሰውን ስላገዝን ምንም ሊያመፃድቀን የሚገባ ነገር የለም። ምንም ማካበድ አያስፈልገም። ሰውየው ለጊዜው ቸግሮት ለዛ ለችግሩ መውጫ የሚሆን አደረጋችሁ ማለት በሰውየው ላይ ሙሉ ለሙሉ መብትና ሰውየውን የመቆጣጠር ስልጣን አላችሁ ማለት አይደለም። በውለታ ስም ሰዎችን መጠምዘዝ ነውር ነው። የመልካም ስነ ምግባር መገለጫም አይ…
« እረፉ እንጂ ከምታውቁትም ከዘነጋችሁትም ወንጀላችሁ ጋር ለእናንተ ያዘነላችሁ አላህ እንዴት ቀደሩን ለማታውቁት ባርያው አያዝንለትም ብላችሁ ትጠረጥሩታላችሁ? የተውበትን ክብር የሚያውቅ በወንጀል ላይ ያለን አይንቅም፣ ያዝንለታል እንጂ! » [ አብዱልሀኪም ሰፋ ] : @Strong_iman @Strong_iman
@venuee13Channel💡 Quotes & Motivation
815
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
"ألا لستُ للفردوسِ أهلا ولا أقوى على نار الجحيم فهبْ لي توبة واغفر ذنوبي فإنك غافر الذنب الأغامي"!!
11.3K
subscribers
Philosophy | Muslim | Theology
31.1K
subscribers
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ…
118.1K
subscribers
❝ ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ❞ [ ሱረቱ ዩሱፍ - 108 ]
26.8K
subscribers
የግእዝ ቋንቋን ለመማር : @Gregistration ስልክ : 0928579050
8.8K
subscribers