ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ ጀምረን ቻናል እየሰበሰብን ነው #ኢንሻአላህ በቅርቡ ወደ ስራ እንገባለን #ከ500 በላይ ተከታይ ምዝገባ ጀምረናል #በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 👉 @Quran_mylife1 👉 @Selefiya_wave_bot #የሱና መስፈርት የማያሟሉ ቻናሎችን አንቀበልም
@kukusal (opens in Telegram, new tab)
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ 🎀እህቴ ሂጃብሽ ሱትራሽ ነው ሱትራሽ ደግሞ አትርሺ በዱንያ ብቻ አይደለም ሚጠብቅሽ ለአሄራሽም ነው🎀 አደራሽን እህቴ ተሳተሪ በሂጃብ ዳግም ንግስት ሁኚ💎 የኡሙ ሀኒፍ ና የ አዙቲ 🌷ግጥሞችና ፅሁፎች ሚገኙበት ቻናል . . ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ👇👇👇አናግሩኝ @Umuhanif_bot
7,501
subscribers
subscribers
7.5K
Growth (7 days)
−18
Avg. post reach
427
Engagement (ERR)
5.7%
Posts per day
Recent public posts from @kukusal with live view counts
ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ ጀምረን ቻናል እየሰበሰብን ነው #ኢንሻአላህ በቅርቡ ወደ ስራ እንገባለን #ከ500 በላይ ተከታይ ምዝገባ ጀምረናል #በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 👉 @Quran_mylife1 👉 @Selefiya_wave_bot #የሱና መስፈርት የማያሟሉ ቻናሎችን አንቀበልም
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
4.6
Citation index
0.0
የራሳችን ሁኔታ ደስ ሳይለን ሲቀር፣ አንዳንድ ጊዜ ለብቻ ከራሳችን ጋር የምናወራበት ሁኔታ ይኖራል... በአላህ መንገድ ላይ ወጥ በሆነ አቋም ፀንተን የምንኖረው መቼ ይሆን? ● የመሆን ፍላጎቱን እንጂ ጉልበቱን አጣን… ● ያቦካነው ሁሉ አልደርስ እያለ ተቸገርን… ● የያዝነውን ኢማን ይዘን መዝለቅ አቃተን… ● ሙከራዎቻችን ሁሉ ሊለውጡን አልቻሉም… ● ተውባችን ሁሉ ታጥቦ ጭቃ ሆነ… ታዲያ ለማን ትተወናለህ የኔ ጌታ! ወዳንተ መምጣት እየፈለግን…
የልብሽን ሁሉ ለሚያውቅ ጌታ የልብሽን ንገሪው እቴ.... ኡሙ ሀኒፍ
ወንዱ ጫት እየቃመ ሷሊህ ሚስት ስጠኝ ያረብ ይላል😭 ሷሊህ የሆነች ሴት ደግሞ ከጫት ቃሚ ወንድ ጠብቀኝ ትላለች....😁 ሃቢቢ አትገናኙም😫
ደግሞኮ አያፍሩም ተሸፍነን ስንሄድ እንደህፃን አይታይሽም ላሻግርሽ ይላሉ😁 ቆይ ምንድነው ምንመስላቹ... ኡሙ ሀኒፍ
እኔ ምለው .... ግን ከቸኮላታ ጋር ምንድነው ያለብን... ያረቢ ሂወታችንንም እንደቸኮሌት ጣፋጭ አድርግልን😁🤲 ጉሉ አሚን.. ኡሙ ሀኒፍ
ያወዱድ.... ውዴታህ ናፍቆኛል... ቀልቤ ተወዛግባ ከመንገድህ ርቃ ከከረመች ሰነበተች... ያወዱድ.... ወዱድነትህን ሽታለች ልቤ... ምነልባት ከአዛብህ ከከልካት..... ያሃኪም... ሀኪምነትህ ያስፈልጋታልኮ... ንፁህ ፍጥረት ሆና ሳለ ቀደር ነው ብላ ባመነችው ቅፅበት ብዙ ከስማለች... ያጀባር.... አሏህ ልባችሁን ይጠብቅላቹ....🤲 ኡሙ ሀኒፍ
እስቲ አንድ ..... ዱአችሁን ለፈለገች ልቤ ዱአ አድርጉላት... ምናልባት በልባቹ ንፅህና ውስጥ ጌታችሁ ዘንዳ ክብር የሆነ ማንነት ካላችሁስ.... የሰው ልጆች አይደላቹ ክቡር ፍጥረት? ለልቤ ዱአ አድርጉላት... ለልባቹ አሏህ ይመልስላቹ.... ኡሙ ሀኒፍ
@sle_qelbachn1Channel🕉️ Religion & Spirituality
44.5K
subscribers
@selefya1230Channel🕉️ Religion & Spirituality
1K
subscribers
@venuee13Channel💡 Quotes & Motivation
815
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41.1K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers