አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ከ February 21, 2020 ጀምሮ Nesiha Jobs ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ብዙ ስራ ፈላጊዎችን ከቀጣሪዎች ጋር በማገናኘት ከስድስት አመታት በላይ ሲያገለግል ቆይቷል። በአላህ ፈቃድ አገልግሎቱን በቀጣይነት በመስጠት ብዙ ወንድሞችና እህቶች ስራ እንዲያገኙ ለመርዳት ችለናል፤ ብዙ ቀጣሪዎችም ተስማሚ ሰራተኞችን እንዳገኙ ከሚልኩልን የምስጋና መልዕክ…