የቢሮ ሰራተኛ እንፈልጋለን! ሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ መድረሳ የስራ አይነት፦ የቢሮ ሰራተኛ ※ ፆታ፦ ሴት ※ ብዛት፦ 1 መስፈርቶች፦ ※ ኮምፒዩተር በደንብ የምትችን ※ አረብኛና አማርኛ መፃፍ የምትችል ※ የሁለት አመትና ከዛ በላይ ጥሩ የስራ ልምድ ያላት ※ የተጣለባትን አማና በተቻለ መጠን የምትወጣ ※ ደመወዝ፦ በስምምነት አድራሻ፦ ፍሊ ዶሮ ጠዊል ሪልስቴት ፊት ለፊት መርከዝ ሸይኽ ኢድሪስ መድረሳ እንዴት ማመልከት ይቻላል? መስፈርቱን የምታሟ…