📢 ወድቆ የተገኘ ፓስፖርት ይህ ፓስፖርት ኮዬ ፈጬ መንገድ ላይ ወድቆ የተገኘ ነው! ባሌቡቱን የምታውቁ ካላችሁ ከታች ባለው ስልክ በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ ! 📞 0715255733
@HalalDigitalNetwork (opens in Telegram, new tab)
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
7,844
subscribers
subscribers
7.8K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
1.3K
Engagement (ERR)
17%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @HalalDigitalNetwork with live view counts
📢 ወድቆ የተገኘ ፓስፖርት ይህ ፓስፖርት ኮዬ ፈጬ መንገድ ላይ ወድቆ የተገኘ ነው! ባሌቡቱን የምታውቁ ካላችሁ ከታች ባለው ስልክ በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ ! 📞 0715255733
You might also like these communities
0.6
Citation index
8.9
ነስር መስጂድ እና መድረሳ ኡስታዛ ይፈልጋል ሴት 2 መስፈርት: ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘች ነዘር በተጅዊድ መቅራት የምችል ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችል ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነች ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል ከዚህ በፊት በተለያዩ ተቋማት ውስጥ አስቀርታ የምታቅ እና ማስረጃ ማቅረብ የምትችል ሙተነቂብ የሆነች የስራ ሰአት: ከሰዐት 1…
ክፍት የስራ ማስታወቂያ ኢብኑ ከሲር የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ የቁርአን ሓፊዝ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የስራ መደብ መጠሪያ፡ የቁርአን አስተማሪ (ሙሐፊዛህ) ጾታ ፡ ሴት ብዛት፡ 1 እድሜ፡ ከ22 በላይ የትምህርት ደረጃ፡ በኢስላማዊ እውቀት ሰርተፍኬት እንዲሁም 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ፡ በአግባቡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያዉ ያገለገለች የስራ ቦታ፡ ማዕከሉ በ…
አፋልጉን‼ ====== ከላይ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን አሚር ደንበል፤ ሰኞ ዕለት ከቤት እንደወጣ እስካሁን አልተመለሰም። አሚር የ16 አመት ታዳጊ ሲሆን፤ የለበሰው ልብስ ቢጫ ሹራብና ጥቁር ቱታ ነው። ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች አሳውቁን። 0904957990 0987024429
አስቸኳይ! የአፋልጉኝ ጥሪ የልጁ ስም፦ ዩኑስ ከይሩ (Yunus Kheyru) 📍 የጠፋበት ቦታ፦ ሸገር ሲቲ፣ አሸዋ ሜዳ፣ ቤሮ አካባቢ። ዩኑስ ከይሩ ዛሬ መግሪብ ሰዓት አካባቢ ከቤት ከወጣ በኋላ እስካሁን ወደ ቤተሰቡ አልተመለሰም። ⚠️ ልዩ ማሳሰቢያ፦ ልጁ የመናገር ችግር ስላለበት የሚያገኘው ሰው እባክዎ ልዩ ትኩረት ይስጠው። 🙏 የሸገር ሲቲ ነዋሪዎችና በአካባቢው ያላችሁ ወገኖች ልጁን በጋራ እንድናፈላልግ…
አስቸኳይ! የአፋልጉኝ ጥሪ የልጁ ስም፦ ዩኑስ ከይሩ (Yunus Kheyru) 📍 የጠፋበት ቦታ፦ ሸገር ሲቲ፣ አሸዋ ሜዳ፣ ቤሮ አካባቢ። ዩኑስ ከይሩ ዛሬ መግሪብ ሰዓት አካባቢ ከቤት ከወጣ በኋላ እስካሁን ወደ ቤተሰቡ አልተመለሰም። ⚠️ ልዩ ማሳሰቢያ፦ ልጁ የመናገር ችግር ስላለበት የሚያገኘው ሰው እባክዎ ልዩ ትኩረት ይስጠው። 🙏 የሸገር ሲቲ ነዋሪዎችና በአካባቢው ያላችሁ ወገኖች ልጁን በጋራ እንድናፈላልግ በአክብሮት እንጠይቃለን። 📞 ማ…
ይህቺ እህታችን ጠፍታባቸው ነው። አፋልጓቸው ጀማዓው። ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በፎቶው ላይ ባለው ስልክ ደውሉና አሳውቋቸው።
📢 ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትነት የወጣ ማስታወቂያ ሙሉ የማስታወቂያውን ዝርዝር ከዚህ በታች ይመልከቱ።
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
@MuradTadesseChannel🗳️ Politics
118.1K
subscribers
@Abu_merjan_ibnu_jemalChannel🕉️ Religion & Spirituality
6.9K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ እንድንለቅልዎ በ @ihsan_1213 በኩል ይላኩልን ሀላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!
12.6K
subscribers
በአማራ ክልል ከሚገኙ ድርጅቶችና ተቋማት ጋር በመተባበር ፡ ማንኛውም ስራ ነክ መረጃዎችን እንዲሁም ወቅታዊ የስራ ማስታወቂያዎችን በልዩ ሁኔታ በነፃ የሚተላለፍበት ምርጥ የመረጃ ምንጭ እንሆ በእጅዎ ፦ በተጨማሪም በተመጣጣኝ ዋጋ የማማከር አገልግሎት 👉…
15.5K
subscribers
በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ-ከተማዎች የሚወጡ የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል። የስራ ቅጥር ማስታወቅያ ለማውጣት በዚህ ይላኩልን ፡ @lomijobs_support - ክፍያ የለውም 0932363939
2.1K
subscribers
ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል! ስልክ ቁጥር፦ 0935395440 ማስታወቂያ ለመላክ፦ @HalalJobsSupport
41.6K
subscribers
This channel posts job vacancies and career opportunities.
12.7K
subscribers
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: Find job advertisements from newspapers, TV and radio, billboa…
375.9K
subscribers