#ልማድ_ነው_አትበሉ ሴት ልጅ ስትቸገር ፣ ሲከፋት በጣሙ ፤ ማልቀስ ማንጎራጎር ፣ የልብ ድካሙ ፤ ብሶቷን የሚገልፅ ፣ እንባ ነው ትርጉሙ ። የለቅሶ ምክንያቷን ፣ የሚረዳት አጥታ ፤ የችግር ገመዱን ፣ ቁጥር የሚፈታ ፤ የማይቻለውን ፣ ትኖራለች ከታ ። የሴትማ ለቅሶ ፣ ልማድ ነው አትበሉ ፤ ሩህሩህ አንጀቷ ፣ የፍቅር ማዕበሉ ፤ ቶሎ የሚከፋት ፣ እሱ ነው አመሉ ። @gitm_post ♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ ✍️ ሐና አምታ…