Media post
@MORHawassaBranch (opens in Telegram, new tab)
ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
3,682
subscribers
subscribers
3.7K
Growth (7 days)
+2
Avg. post reach
1.3K
Engagement (ERR)
36.6%
Posts per day
Recent public posts from @MORHawassaBranch with live view counts
Media post
You might also like these communities
The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service! ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው።
0.6
Citation index
0.0
የክፍል ሁለት የታክስ ሞጁላር ስልጠና ተጠናቀቀ ሀዋሳ (9/03/2019ዓ.ም)፡- በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት 36ኛ ዙር የምዕራፍ ሁለት የታክስ ሞጁላር ስልጠና በአርባምንጭ ከተማና አከባቢ ለሚገኙ ግብር ከፋዮች ከቀን 7/03/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ በሙሉ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በዛሬ ቀን ተጠናቀቀ፡፡ በቅ/ጽ/ቤቱ የታክስ ከፋዮች ትምህርትና መረጃ አቅርቦት ቡድን አዘጋጅነት በሚሰጠው ስልጠና፤…
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኢ-ዳታ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አካሄዱ (ህዳር 9/2019ዓ.ም፡ (በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት) በገቢዎች ሚኒስቴር የኢ-ዳታ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብር አቶ ዳዊት ውብሸት በቅርንጫፋ ጽ/ቤቱ በመገኝት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያካሄዱ ሲሆን በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አመራሮች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ በስራ ጉብኝት ወቅት የተለያዩ ስራ ክፍሎች ተዘዋዉሮ ምልከታ ያደረጉ…
ማስታወቂያ ለቅ/ጽ/ቤታችን ግ.ከፋዮች በሙሉ በታክስ ደረሰኝ አጠቃቀምና አስተዳደር ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 188/2017 መሰረት unique QR Code የተካተተበት የማንዋል ደረሰኝ ህትመት ጠይቃችሁ ለ25 ኛ ዙር የመጣላችሁ ከላይ በተያየዘው ዝርዝር መሰረት የድርጅቱ ስም መኖሩን በማጣራት ሥራ አስኪያጅ ወይም ተወካይ ከሆነ የውክልና ደብዳቤና መታወቂያ ኮፒ፣ ከቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ለህትመት የተፈቀደበት ዋናውንና ኮፒ እንዲሁም በብርሃንና ሰላም…
ገቢ ለልማት» ጋዜጣ ህዳር 5/2019 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) ውድ የገቢ ለልማት ጋዜጣ አንባቢዎች፤ እንደተለመደው «ገቢ ለልማት» ጋዜጣ ቁጥር 201 ብዙ ጠቃሚ መልዕክቶችን ይዞ ቀርቧል፡፡ ያንብቡት ብዙ ቁም ነገር ይገበዩበታል፡፡ የተከበራችሁ የጋዜጣችን አንባቢዎች በገቢ ለልማት ቁጥር 202 ይዘን እንድንቀርብ የምትፈልጉት ርዕሰ ጉዳይ ካለ በ011-617-84 90 (2133) ማሳወቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ጋዜጣውን ለማግኘት የ…
ማስታወቅያ በሀዋሳ ከተማ ለሚትገኙ ለቅ/ጽ/ቤታችን ግብር ከፋዮች ህዳር 01/2019 ዓ.ም( በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት) በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከህዳር 2/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለአራት ተከታታይ በግማሽ ቀናት የክፍል ሶስት የታክስ ሞጁላር ስልጠና ለመስጠት ፕሮግራም ስለተያዘ ለሶስተኛ ዙር የደረሳችሁ ሰልጣኞች በሙሉ ነገ ጠዋት ከ02:30 ሰዓት ጀምሮ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ስልጠና አዳራሽ በመገኝት የግንዛቤ ማስጨበ…
Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር
@MoREthiopiaOfficialChannel🚀 Business & Startups
49.8K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
506.8K
subscribers
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber Group👉 @yege…
24K
subscribers
በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor
5.8K
subscribers
ከፍተኛ የሥራ ፈጣሪዎች በ5 ሳምንት ዉስጥ እጥፍ ዉጤት እንዲያገኙ አግዛለሁ @pharetz
4.7K
subscribers
ግጥም ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ። የቻናላችንን የመወያያ ግሩፕ ለማግኘት https://t.me/slegtmenawga tiktok.com/@edom_ge ኤዶምገነት @Edom_Ge
1.9K
subscribers
የውይይት ግሩፓችንን ይቀላቀሉ @AAbbddiissaa በግል ልትጽፉልኝ ለምትፈልጉ @AbdisaDefar የኃይለኞች ፈጣሪ ; በአብዲሳ ደፋር, ሙሉ ትረካ https://youtu.be/BkocwxjXMs4
7.1K
subscribers