ኢትዮጵያ ለምንድነዉ የማታድገዉ? እንዲህ የነፈጨለ የሳይንስ መምህር እያላት ወዴት ታድጋለች 😁 አያት ቅድመ አያቶቹ እዉቀት የሰይጣን ነዉ ሲሉ ከረሙ ይሄ ደሞ ፊዚክስ ሞኝነት ነዉ ይለናል... የሚገርማቹ irony ፊዝክስን እንደ አይሁድ ሳይንቲስቶች የተራቀቀበት የለም ! አልበርት አንስታይን፣ሪቻርድ ፌንማን፣ኦፕንሀመር፣ኒልስ ቦህር፣ማክስ ቦርን እና ዎልፍጋንግ ፓዉሊ ሁሉም አይሁዳዊ የዘር ግንድ ያላቸዉ ሰዎች ናቸዉ ነገር ግን "ፊዚክስ ከቶራ…