Media post
@ethioroads (opens in Telegram, new tab)
Official ERA Telegram Channal በዚህ የቴሌግራም ቻናል የመንገድ ዜናዎችን የስራና የመንገድ ጨረታ ማስታወቂያዎችን የመንገድ ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮችን ያገኛሉ።
Official road construction updates, transport corridor maintenance news, and tender announcements are published regularly by the Ethiopian Roads Administration. Citizens and industry professionals can track project completion percentages for regional routes, weight station checks for heavy trucks, and discussions on adopting new paving materials like cement concrete.
14,126
subscribers
subscribers
14.1K
Growth (7 days)
+51
Avg. post reach
2.6K
Engagement (ERR)
18.3%
Recent public posts from @ethioroads with live view counts
Media post
You might also like these communities
Government Organization
21.7K
Posts per day
1.1
Citation index
0.0
የአዲስ - ሰበታ - ሆለታ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ 25 በመቶ ደረሰ አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2019 ( ኢመአ ) ከፍተኛ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያለው የአዲስ – ሰበታ – ሆለታ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ የሆነው የአዲስ – ሰበታ የመንገድ ፕሮጀክት 25 በመቶ ደርሷል። ይህ የመንገድ ፕሮጀክት ከአዲስ አበባ 16 ኪሎ ሜትር ርቀት አለምገና (ኖክ) አደባባይ ላይ ጀምሮ ሰበታ (ዲማ) ላይ ወደ…
Media post
Media post
መንገዶቻችንን ከጉዳት እንታደግ፤ የከባድ ተሽከርካሪዎችን ጭነት በሕግ በተፈቀደው ልክ ብቻ እንጫን! የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር፥ መንገዶች ከመጠን በላይ በሆነ ጭነት ከመጎዳታቸው በፊት ቀድሞ የመከላከል እና የቁጥጥር ሥራዎችን በትኩረት እያከናወነ ይገኛል። ቁጥጥሩ እንዴት ይከናወናል? በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 491/2014 መሠረት፣ ተቋማችን በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ባቋቋማቸው 14 የሚዛን ጣቢያዎች አማካኝነት ቁጥጥሩን በሁ…
Media post
የሲሚንቶ ኮንክሪትን ለመንገድ ንጣፍ ለመጠቀም ያሉ ዕድሎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ አዲስ አበባ፣ ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም (ኢመአ)፦ በኢትዮጵያ የመንገድ ዘርፍ ልማት የሲሚንቶ ኮንክሪትን ለመንገድ ንጣፍ ለመጠቀም ያሉ ዕድሎችን የሚዳስስ የጋራ የምክክር መድረክ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር (ኢመአ) እና በኢትዮጵያ ሲሚንቶ አምራቾች ማህበር ትብብር ተካሄደ። መድረኩ በዋናነት በሀገሪቱ እየተስፋፋ የመጣውን የሲሚንቶ የማምረት…
https://youtu.be/5Hx0k8W-SJc
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
Addis Ababa City Roads Authority (AACRA) is a government organization under the Addis Ababa City Adminstration. It was established on March 1998 with the aim o…
11.3K
subscribers
Official ECWC Telegram Channal .የኮርፖሬሽኑ ዜናዎች .የጨረታና የሥራ ማስታወቂያዎች . በየወሩ የሚታተመው የዜና መጽሄት . ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮች .በየ 6ወሩ የሚታተመው የኮርፖሬሽኑ ዕይታ መጽሄት እና የኮርፖሬሽኑ ፕሮፋይል በዚ…
14.6K
subscribers
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless finan…
307.4K
subscribers
የግንባታ ጨረታዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው። የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ!
5.1K
subscribers
oficial page of Ehiopia construction aouthority
8.7K
subscribers