አዲስ አበባ፤ የዓለምአቀፍ ስፖርታዊ ኩነቶች አዲስ መድረክ! የአዲስ አበባ ልማት የከተማዋን ገጽታ ከማሻሻል ባለፈ፣ የስፖርት እንቅስቃሴንና የውድድር ባህልን እያነቃቃ ይገኛል። በዘመናዊ መሠረተ ልማት፣ ሰፊ የእግረኛና የብስክሌት መንገዶች፣ ለስፖርትና መዝናኛ በተመቹ አካባቢዎች አዲስ አበባ የተለያዩ የአካባቢ፣ የብሔራዊ፣ የአህጉራዊና ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ለማስተናገድ ያላትን አቅም እያሳደገች ነው። ይህም ከተማዋ የስፖርት ተሳትፎን ከማበረ…