ከሰራን አካባቢን መቀየር እንደምንችል ማሳያ ነው:-ከንቲባ አዳነች አቤቤ
@AddisRoads (opens in Telegram, new tab)
Addis Ababa City Roads Authority (AACRA) is a government organization under the Addis Ababa City Adminstration. It was established on March 1998 with the aim of realizing sustainable road infrastructure and creating interchangeable road transport to A.A.
Updates on road infrastructure projects and city development in Addis Ababa are posted here throughout the day. The channel shares news about new construction, anti-corruption initiatives within the authority, and information about international public health conferences hosted in the city.
11,322
subscribers
subscribers
11.3K
Growth (7 days)
+5
Avg. post reach
953
Engagement (ERR)
8.4%
Recent public posts from @AddisRoads with live view counts
ከሰራን አካባቢን መቀየር እንደምንችል ማሳያ ነው:-ከንቲባ አዳነች አቤቤ
You might also like these communities
Government Organization
21.7K
Posts per day
3.6
Citation index
0.0
ከአያት አደባባይ ወደ መቄዶንያ የመንገድ ማስፋፊያ ግንባታ ተጀመረ ኅዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም (አ.አ.ከ.መ.ባ) ከአያት አደባባይ ወደ መቄዶንያ አቅጣጫ የመንገድ የማስፋፊያ ግንባታ ተጀመረ። በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የራስ ኃይል ግንባታው እየካሄደ የሚገኘው ይህ የመንገድ ማስፋፊያ፤ በአጠቃላይ 1.6 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍን ነው። ቀደም ሲል በአንድ አቅጣጫ 2 ተሽከርካሪዎችን ያስተናግድ የነበረውን 7.5 ሜትር የጎን ስ…
የመደመር ኃይል፣ የተቀናጀ አቅም፣ ለላቀ ውጤት! ሦስተኛውን ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ በትጋት ላስተባበራችሁና ኃላፊነታችሁን በብቃት ለተወጣችሁ የከተማችን አመራሮች ከልብ እናመሰግናለን። የተገኘው ውጤት ለመላው አመራራችን ለበለጠ ስኬት ተጨማሪ ብርታትና መነሳሳት ይሆናል። በጋራ ትጋትና በተቀናጀ አቅም የበለጠ ውጤት እናስመዝግብ! Collective leadership , Coordinated Efforts, Outstanding Results! Our s…
የ3ተኛዉ ዙር ኮሪደር ልማት የምሽት ገፅታ :-
በሙስና መከላከል ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሄደ ኅዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም (አ.አ.ከ.መ.ባ)፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አመራርና ሠራተኞች፤ "ስውር ትስስሮችን በማጋለጥ ሙስና ወለድ የወንጀል ሰንሰለት እንበጥስ" በሚል መሪ ቃል የፀረ-ሙስና ቀን አክብረዋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ23ኛ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ22ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘውን የፀረ-ሙስና ቀን ምክንያት በማድረግ የፓናል ውይይትም ተካሂዷል። የባለሥልጣን…
Media post
ቦሌ - ድሮ እና ዘንድሮ
Ethiopia warmly welcomes Africa and the world to Addis Ababa for the fifth Conference on Public Health in Africa (CPHIA 2026), from 23-27 November. Together, let us turn shared aspirations into collective action and build a healthier, more resilient Africa. Africa is ready!
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
የግንባታ ጨረታዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው። የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ!
5.1K
subscribers
oficial page of Ehiopia construction aouthority
8.7K
subscribers
It is a platform for information on historical and contemporary architecture, urbanism, landscape, and the construction industry inside Ethiopia. It will also…
15.4K
subscribers
Official ERA Telegram Channal በዚህ የቴሌግራም ቻናል የመንገድ ዜናዎችን የስራና የመንገድ ጨረታ ማስታወቂያዎችን የመንገድ ፎቶዎች እና አጫጭር ቪዲዮችን ያገኛሉ።
14.1K
subscribers
The interest of this Channel is giving continuous information about Housing Projects | Real Estate | Property | Construction | Home Services. **This page is no…
67.5K
subscribers