የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ አሜሪካ ከኢራን ጋር «ጦርነት የሌለበት፣ ሰላምም የሌለበት» መቋጫ የሌለው ውጥረት ትፈልጋለች ሲሉ የመከላከል አቅምን ማጠናከር እንደሚገባ ጥሪ አቀረቡ ዘላቂ የመከላከል አቅም ማለት ሀገርን ‹‹ማጠናከር ነው» ሲሉ መሐመድ ባገር ቃሊባፍ ተናግረዋል የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ መሐመድ ባገር ቃሊባፍ እንደተናገሩት፤አሜሪካ በኢራን ላይ «ጦርነት የሌለበት፣ ሰላምም የሌለበት» መቋጫ የሌለው ውጥረት ትፈልጋለች ሲሉ፤ የግጭት…