አልሐምዱሊላህ! በአላህ ፈቃድ በነቢዩ (ﷺ) ስብዕና ላይ ለሚነሱ ብዥታዎች ምላሽ ለመስጠት ያዘጋጀነው «ጽልመቱን የገፈፈው ብርሃን» መጽሐፍ፣ ለንባብ ይበልጥ ምቹ እንዲሆን ታስቦ ሳይዙ ተቀንሶ በሞባይል አፕሊኬሽን ቀርቧል። በኪስዎ ይዘው በቀላሉ እንዲጠቀሙበት ተደርጎ የተዘጋጀው ይህ አፕሊኬሽን፦ • መጠኑ አነስተኛ የሆነ፦ በስልክዎ ላይ ብዙ ቦታ ሳይዝ በፍጥነት የሚጫን። • ያለ ኢንተርኔት የሚሠራ፦ አንዴ ካወረዱት በኋላ በማንኛውም ቦታ ዳታ…