*ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር* የነሲሓ ኤክስፖ 2026 የማጠናቀቂያ ሥነ ሥርዓት የክብር ግብዣ አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባለፋት 20 አመታት ሲያከናውን የቆየውን የትምህርት፣ የዳዕዋ፣ የሚዲያና የበጎ አድራጎት ሥራዎች ለማስተዋወቅ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየውን የነሲሓ ኤክስፖ 2026 የማጠናቀቂያ ሥነ ሥርዓት በክብር እንዲታደሙ በታላቅ አክብሮት ይጋብዝዎታል። ቀን፦ እሁድ፣ 13/3…