ለማለፍ የነበረንን የተሻለ እድል አባክነናል፤ የቀሩንን እድሎች ለመጠቀም እንሞክራለን - አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ አፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ የነበረንን የተሻለ እድል አበላሽተናል፤ የቀሩንን እድሎች ለመጠቀም እንሞክራለን አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 4ኛ ጨዋታ በባህር ዳር ስታዲየም ከሞዛምቢክ ጋር ባደረገው…