በዚህ ጊዜ ላይ ቆንጆ ሆና ታክሲ ምጠብቅ ሴት ካጋጠመህ አትጠራጠር ጨዋ ናት። (Is this true or not)
@tkurenanech (opens in Telegram, new tab)
This channel shares daily thoughts, reflections, and relatable quotes in Amharic.
1,010
subscribers
subscribers
1K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
346
Engagement (ERR)
34.3%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @tkurenanech with live view counts
በዚህ ጊዜ ላይ ቆንጆ ሆና ታክሲ ምጠብቅ ሴት ካጋጠመህ አትጠራጠር ጨዋ ናት። (Is this true or not)
You might also like these communities
0.2
Citation index
0.0
ለዚህ አለም ልቤ በጣም ስ ስ ስለነበር ወደ ድንጋይ ለወጥሁት።
በምድር ላይ በጣም የከፋው ነገር -ለመተኛት እየሞከርህ -አለመተኛት ሳትችል ስትቀር ነው።
ምን መሰለሽ በምሳሌ ልግለፅልሽ -ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል_ እንዴት መሰለሽ ወደ ውስጥ ለመግባት በር ያስፈልጋል አይደል_ _ _ አስቀያሚዎቹ በር የላቸውም -- ግርግዳ ናቸው።
በህይወት መኖር ኮተቱ ብዙ ነው ቀዳዳውም ጭምር _ ሞት አንዳንዴ ግልግል ነው _ ቢያስፈራም _ ረሀብ የለ _ ቤት ኪራይ ደረሰ አልደረሰ ጭንቀቱ የለ _ በቃ ግልግል ነው።😊😊😊
አጫሽ አይደለህም ።እንኳን ደስ ያለህ - ብዙ አመታቶችን የምትኖር ይሆናል፤ ግን ምንድነው ትርጉሙ ህይወትህ ደስታ የለሽ ከሆነ¿
ማንም ቢሆን ከፍታን አይፈራም ፣ውድቀትን እንጂ። ማንም ቢሆን አፍቅርሀለው ማለትን አይፈራም፣መልሱን እንጂ።
በኔ ና በህይወት መካከል ቀጭን የወረቀት መስታወት ቆሟል፤ ህይወት ምን ቢገባኝ ግልጽ ም ሆኖ ቢታየኝ ፣መንካት ግን አልችልም።
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
Journalist-at-large
135.4K
subscribers
"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣ዕንቍ ማለት ነው። በተስፋ የተቃኘዉን ሀሳባችንን እና ስሜቶቻችንን በዕንቊ ቃላቶች እያዋዛን በብዕራችን የምንገልፅበት ምርጥ ቻናል ነው። ለማንኛውም አስተያየት👇👇 @Ediwub @Tirrubel
3.7K
subscribers
" ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2…
2K
subscribers
This channel provides updates, job vacancies, and banking services from a financial institution in Ethiopia.
11.7K
subscribers
በትዝታ ቀለም የተሞሉ ገጾች ዉስጥ ሳቅና እምባን የሚሸከሙ መስመሮች። ይህ የእኛ ጓደኝነት ነው - ስሜቶች ቃላት የሚሆኑበት ቦታ።
3.6K
subscribers
ቅን መድረክ በቅን ቡድን አማካኝነት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ በአለም ሲኒማ የሚዘጋጅ ታላቅ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ መድረክ ነው። ይህን ቻናል ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!
11.6K
subscribers