ሰው በሚችለው ልክ ነው ሚፈተነው የ 5ኛ ክፍል ተማሪን የ 8ኛ ክፍል ፈተና ብትሰጡት ለመስራት ይቸገራል የ 10ኛ ክፍል ተማሪን ደግሞ የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ፈተና ብትሰጡት እሱም ከአቅሙ በላይ ነው የ 10ኛ ክፍሉ ተማሪ ተነስቶ የ 5ኛ ክፍሉን ያንተ እኮ ቀላል ነው ሊለው አይችልም ምክንያቱም ሁለቱም የወደቁት ከአቅማቸው በላይ በሆነ ፈተና ነው ህይወትም እንደዚሁ ናት እያንዳንዱ ሰው ከአቅሙ ጋር የሚመጣጠን የራሱ የሆነ ትግል አለው ለኛ ትንሽ…