ዳሽን ባንክ በሙዚቀኛ ግርማ ይፍራሸዋ የተቀናበሩ አሥር የሙዚቃ ሥራዎችን የያዘ «የዳሽን ማሚቶ» የተሰኘ ስብስብ ይፋ አደረገ ስብስቡ ባንኩ ፈጠራን፣ ባህልንና ማንነትን በማስተሳሰር ከደንበኞቹ ጋር ጥልቅ እና ትርጉም ያለው ሰው ለሰው ግንኙነት ለመፍጠር የሚያደርገው ጉዞ አካል መሆኑ ተገልጿል። የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስፋው ዓለሙ እንደገለጹት፣ ሙዚቃ የተቋምን ማንነት የመግለጽ ከፍተኛ አቅም አለው። «የዳሽን ማሚቶ» የባንኩ ስም መነሻ…