chatGPTን የሆነ ነገር መጠየቅ ፈልጋችሁ ነገር ግን ትክክለኛ prompt ማስገባት ከከበዳችሁ በዚ መሰረት ብታስተካክሉት ራሱ አስተካክሎ ትክክለኛ መልስ ይሰጣችኋል። chatGPT ክፈቱና 2 ሰረዙን ነክታችሁ የProfile ምልክታችሁን ነክታችሁ ግቡ። ከዛ personalization የሚለውን ምረጡ። መጨረሻ ላይ ታች improved version የሚል ቦታ ታገኛላችሁ ይህንን ወይም ሌላ የተመቻችሁን ትዕዛዝ አስገቡ። Before answering…