ተፈኩር ٣٣ አሳ ነባሪ #ሰማያዊ_ዓሣነባሪ - አለማችን ላይ ካሉት ህይወት ያላቸው እንስሳቶች በሙሉ በግዝፈቱ የ 1ኛ ደረጃ ይይዛል። - ሰማያዊ አሣነባሪዎች እስከ 150,000 ኪሎግራም ይመዝናሉ። - የ ሰማያዊ አሣነባሪ ምላስ ከ ዝሆን ክብደት ይበልጣል። አጠቃላይ ክብደቱ ደግሞ ከ 30 ዝሆኖች ይበልጣል - በ አንዲት ትንፋሽ ብቻ ከ ዓሣነባሪ ሳምባ የሚወጣው አየር 2,000 ትላልቅ ኳሶችን ይነፋል። - የ ዓሣነባሪ የ ልብ ምት በደቂቃ 7 ጊ…