ገበሬው እርጉዝ ፍየል ሲሸጥ ካየህ የእሱ ችግር ከፍየሏ ዋጋ በላይ ጉዙፍ ነው ማለት ነው ..!
@Princ_Faysul (opens in Telegram, new tab)
:¨·.·¨: ❀ `·. @Princ_Faysul
5,747
subscribers
subscribers
5.7K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
3.1K
Engagement (ERR)
54.5%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @Princ_Faysul with live view counts
ገበሬው እርጉዝ ፍየል ሲሸጥ ካየህ የእሱ ችግር ከፍየሏ ዋጋ በላይ ጉዙፍ ነው ማለት ነው ..!
You might also like these communities
0.3
Citation index
0.0
ጵናትን ከተማርክ መጨረሻ ሁሉ መጨረሻ አይደለም ።
የድህነት ክፋቱ አልሄድም ያልከው ሰው ጋር ያስኬድሃል ።
እንደው ብትቸገር ፈተና ቢገጥምህ ሰፊ ሆና ሳለ ዱንያ ብትጠብብህ በሀዘን ተውጠህ ጭንቀት ቢጠናብህ ያ ኢላሂ! በለው እጅህን አንስተህ ጭንቀትህን ገፍፎ ደስታንም ሊሰጥህ ሀጃህን ፈፅሞ ሊያንበሻብሽህ በሩን ከፍቶልሃል ሁሉን ቻዩ አሏህ ብቻ…… ያ ኢላሂ በለው ቻይ እኮ ነው ጌታህ።
አንዳንዴ የመጣንበትን መንገድ ለመመልከት በቆምንበት ዘወር ብለን ተመልሰን ወደፊታችንን ስናይ ቀድሞ እንባችን ይቀድመናል
ለሊት ጥሩ ጓደኛ ነው ግን ጥያቄ ያበዛል
ምናልባት በሌላኛው ህይወት
ወጣት ነው ነገውን ለመገንባት እየሞከረ ነው ከነገ ፍራቻውን ደብቆ ቤተሰቦቹ ፊት ፈገግ ይላል... የደከመው እንዳይመስል በደከመ ልብ ወደ ስራው ይሄዳል... ይበልጥ ደክሞት ይመለስና ለብቻው ቁጭ ብሎ ለራሱ መች ነው የማስበውን ህይወት መኖር የምጀምረው እያለ ይጠይቃል ..?
@EthioomahTvchannleChannel🎓 Education
44.3K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
Journalist-at-large
135.4K
subscribers
"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣ዕንቍ ማለት ነው። በተስፋ የተቃኘዉን ሀሳባችንን እና ስሜቶቻችንን በዕንቊ ቃላቶች እያዋዛን በብዕራችን የምንገልፅበት ምርጥ ቻናል ነው። ለማንኛውም አስተያየት👇👇 @Ediwub @Tirrubel
3.7K
subscribers
" ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2…
2K
subscribers
This channel provides updates, job vacancies, and banking services from a financial institution in Ethiopia.
11.7K
subscribers
በትዝታ ቀለም የተሞሉ ገጾች ዉስጥ ሳቅና እምባን የሚሸከሙ መስመሮች። ይህ የእኛ ጓደኝነት ነው - ስሜቶች ቃላት የሚሆኑበት ቦታ።
3.6K
subscribers
ቅን መድረክ በቅን ቡድን አማካኝነት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ በአለም ሲኒማ የሚዘጋጅ ታላቅ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ መድረክ ነው። ይህን ቻናል ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!
11.6K
subscribers