💥 The Dark Side of Wall Street Finally Uncovered!
@sad_Ppp (opens in Telegram, new tab)
This channel posts poetry and literary content in Amharic.
167
subscribers
subscribers
167
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per month
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @sad_Ppp with live view counts
💥 The Dark Side of Wall Street Finally Uncovered!
You might also like these communities
1.2
Citation index
0.0
Channel name was changed to «የብዕር ግጥም ✍️»
የህዳር ማስታወሻ ✍️ፍቅር ይኸው የህዳር ቀን ጭሱ በጣሙን ታጠነ የቤታችን አጥር ብረት ተቀየረ የአካፋው ሚካኤል ታቦቱም ከበረ የሰማዕታት ሀውልት ጋ ከፊታቸው ቆሜ አንቺኑ ፍለጋ ይሄ ሁሉ ሲሆን እኔ ስጠብቅሽ አንቺ ግና ቀረሽ የበዛ ምኞቴ እልፍ የሆነ ስለቴ ከደጁ ማለፉ ደግሜ ተሳልኩኝ ሸፍኖሽ ይሆናል ሚካኤል በክንፉ
የኔ ውሀ ✍️ ፍቅር አጥማጅ ናት ይሉኛል አላመንኳቸውም አሳ ናት ይሉኛል ሀይቅም የላቸውም ውሀ ነች ይሉኛል አሁን አመንኳቸው 🤔 አንቺ ነበርሽ ለካ የእርካታ ምንጫቸው 🙈 ስሚኝ የኔ ውሀ የፍቅርን ነበልባል በገላሽ ስታነጂ ከንፈሬን ከምታዪ ልቤኑን ውሰጂ
ናሁ የኔ ፅጌ 🌺🌺 ✍️ ፍቅር ከደጅሽ ውያለው ከቤትሽ አድራለው ፀሎቴ ተሰምቶ ሳይወርብ አያድር ፍቅርሽን ተረድቶ የኔ ፅጌ መዓዛ ማርያም አንቺ ነሽ የህይወቴ ለዛ ማርያም ድንግል ሠናይትየ ሠአሊ ለነ አሳርጊ ፀሎትየ ከደጅሽ ከቤትሽ ከስርሽ አድጌ ሳልወርብ አላድር ናሁ ተፈፀመ ማህሌተ ፅጌ 🥰 ግን ሳልጠግብሽ አለቀ የአመት ሰው ይበለን 🌺🥰
✍️ ፍቅር አውቆ እየሰከሰ type እያረገ sticker ከሚልጥ አለመኖርን መንገር መጥፋትን ከመምረጥ ስለ ጠፋን በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን እስኪ 300 subscriber እንግባ https://t.me/getamikidus https://t.me/getamikidus https://t.me/getamikidus እረ subscribe አርጉ
✍️ ፍቅር አውቆ እየሰከሰ type እያረገ sticker ከሚልጥ አለመኖርን መንገር መጥፋትን ከመምረጥ ስለ ጠፋን በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን እስኪ 300 subscriber እንግባ https://t.me/getamikidus https://t.me/getamikidus https://t.me/getamikidus
ስዕልሽን ሳለ ግጥምሽን ገጠመ አንቺ እየመራሺው ያልሆነውን ሆነልሽ ከእጆቼ አምልጦ ፍቅሬ ሲል ፃፈልሽ ያንቺው ብዕር ፍቅር ለማንኛውም አስተያየት ሆነ ግጥም ማፃፍ ለምትፈልጉ @Nova19nk እባካችሁ add አርጉ ለምትፈልጉት ሰው share አርጉላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 https://t.me/getamikidus
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
Journalist-at-large
135.4K
subscribers
"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣ዕንቍ ማለት ነው። በተስፋ የተቃኘዉን ሀሳባችንን እና ስሜቶቻችንን በዕንቊ ቃላቶች እያዋዛን በብዕራችን የምንገልፅበት ምርጥ ቻናል ነው። ለማንኛውም አስተያየት👇👇 @Ediwub @Tirrubel
3.7K
subscribers
" ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2…
2K
subscribers
This channel provides updates, job vacancies, and banking services from a financial institution in Ethiopia.
11.7K
subscribers
በትዝታ ቀለም የተሞሉ ገጾች ዉስጥ ሳቅና እምባን የሚሸከሙ መስመሮች። ይህ የእኛ ጓደኝነት ነው - ስሜቶች ቃላት የሚሆኑበት ቦታ።
3.6K
subscribers
ቅን መድረክ በቅን ቡድን አማካኝነት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ በአለም ሲኒማ የሚዘጋጅ ታላቅ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ መድረክ ነው። ይህን ቻናል ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!
11.6K
subscribers