እግዚአብሔር በጣም ትልቅ ቦታ አስቦ ሲያዘጋጀን ፍጥነታችንን ሊቀንሱ የሚታገሉ ነገሮች ይበዛሉ.... እንጠንቀቅ
@mushurit (opens in Telegram, new tab)
ማንም ወደዝች ምድር ሲመጣ ያለአላማ አልተፈጠረም..... በተሰጠሽ ጊዜ የተፈጠርሽለትን ነገር ለማድረግ ሞክሪ Buy ads: https://telega.io/c/MUSHURIT ለማንኛውም ጉዳይ @SAMI_AZUSA
7,301
subscribers
subscribers
7.3K
Growth (7 days)
−3
Avg. post reach
1.3K
Engagement (ERR)
17.5%
Posts per day
Recent public posts from @mushurit with live view counts
እግዚአብሔር በጣም ትልቅ ቦታ አስቦ ሲያዘጋጀን ፍጥነታችንን ሊቀንሱ የሚታገሉ ነገሮች ይበዛሉ.... እንጠንቀቅ
You might also like these communities
Committed to Service Excellence! Website - https://www.nibbanksc.com/ Webmail - [email protected] Gmail - [email protected]
1.4
Citation index
0.0
ሰላም! እንኳን ደህና መጣችሁ! 🎉✨ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ (ቴፒ ካምፓስ)የተመደባችሁ አዲስ ገቢ (Remedial) ክርስቲያን ተማሪዎቻችን፣ ወደ አዲሱ የሕይወት ምዕራፋችሁ በመግባታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደህና መጣችሁ እንላለን! 🙌❤️ እኛ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት (EvaSUE) ፌሎሺፕ ቤተሰቦች፣ በደስታ ልንቀበላችሁ፣ ልናበረታታችሁ እና አብረን ልንጓዝ ዝግጅታችንን ጨርሰን በናፍቆት እየጠበቅናችሁ…
በሞላ ሆድ ሲኦል ከመግባት ባዶ ሆድ ሆኖ መንግስተ ሰማይ መግባት ይሻላል! ለመግዛትና ለመሸጥ ሲሉ የክርስቶስ ተቃዋሚዉን ምልክት በሰዉነታቸዉ ላይ የተቀበሉ ሰዎች ሁሉ የተኮነኑ ናቸዉ።
በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። — ትንቢተ ኤርምያስ 17:7
ሁሌም አመስጋኟ እህቴ😘 የሆነ የወደደችው ሰው ጥሏት ሲሄድ "በእርግጥ መሄድህ አሳዝኖኝ ቢሆንም የተሻለ ሰው እንዲመጣ እድል ስለሰጠኸኝ አመሰግናለው" ትላለች🤓
ጥሪሽን ቸል አትበይ🙅♀ እግዚአብሔር የቱ ጋር ነው የሚፈልገኝ ብለሽ በፀሎት እና የየዕለት ኑሮሽን በመቃኘት ለጥሪሽ መገኘት ይሁንልሽ። #ዲቦራ የመሪነት ጥሪ መሳፍንት 4–5 ዲቦራ ነቢይት እና የእስራኤል ዳኛ ነበረች። ሕዝቡን በጥበብ የመራች፤ በጦርነትም ሕዝቡን ያበረታታች ብርቱ ሴት #አስቴር ለሕዝብ የመቆም ጥሪ መጽሐፈ አስቴር አስቴር ንግሥት ሆና በነበረችበት ጊዜ ሕዝቧ ሊጠፋ ሲል እግዚአብሔር በእርሷ ተጠቅሞ መዳን ሆኖላ…
ግን የእግዚአብሔር እርዳታ ማየትና መረዳት እንዴት ያስደስታል🥹 ይህማ የእግዚአብሔር እርዳታ ነው የምትይበትን ነገር እግዚአብሔር ያድርግልሽ እህቴ🙏
ሰላም በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በዋናው ጊቢ የተመደባቹ አዲስ ገቢ(remedial) ክርስትያን ተማሪዎቻችን እንኳን ደህና መጣቹ። እኛ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ክርስትያን ተማሪዎች ምሩቃን ማህበር EvaSUE ፌሎሺፖች ልንቀበላቹ ዝግጅታችንን ጨርሰን እየጠበቅናችሁ ነው:: በምትመጡበት ጊዜ #ስለጊቢያችን ሆነ #ስለፌሎሺፕ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ #እንድንቀበላቹ የምትፈልጉ ከታች በተቀመጡት ስልኮች መደወል ወይም ቴሌግራም አድራሻ በመጠቀም የፌሎሺፑ…
@YIKRTAYEEChannel🕉️ Religion & Spirituality
21.1K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
98.3K
subscribers
MD & App Developer
2.1K
subscribers
🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏 በዚህ ቻናል ለተማሪዎች ጠቃሚ ቲቶሪያሎችን እና የሚያነቡትን short note ማቴሪያሎች እንለቃለን፡፡ https://t.me/zsecrettrainingcenter
74.4K
subscribers
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and se…
222.5K
subscribers
Website: https://www.amharabank.com.et/ E-mail: [email protected] HQ, Ras Mekonnen Ave, Leghar Addis ababa, Ethiopia P.O.Box 28450 Code 1000 Swift code: A…
68.7K
subscribers
ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ኢየሱስን ከፍ የሚያደርጉ ግጥሞች ፅሁፎች መዝሙሮችና ላይቭ ፕሮግራሞች ይኖሩናል አብረውን ይቆዩ
24.9K
subscribers