Human nature doesn’t change. Men in similar situations make similar mistakes. God's character doesn’t change either. He consistently punishes sin and consistently keeps his promises.
@mulualemsview (opens in Telegram, new tab)
በውሳኔ አሰጣጥ፣ በስትራቴጂ፣ በኢትዮጵያ ፖለቲካ እና በክርስትና ሃይማኖት ዙሪያ (የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሠረተ እምነት ላይ በመመሥረት) ሃሳቦችን አጋራለሁ።
2,179
subscribers
subscribers
2.2K
Growth (7 days)
+1
Avg. post reach
734
Engagement (ERR)
33.7%
Posts per day
Recent public posts from @mulualemsview with live view counts
Human nature doesn’t change. Men in similar situations make similar mistakes. God's character doesn’t change either. He consistently punishes sin and consistently keeps his promises.
You might also like these communities
ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::
15.6K
1.5
Citation index
0.0
https://www.mulualemblogs.com/post/ቅርብም-ሩቅም-ለውሳኔ-መጥፎ-ነው
መለየት ሕፃናትን ስንገልጽ «ክፉና ደጉን ያልለየ ሕፃን» እንላለን፤ ምክንያቱም ክፉና ደጉን መለየት ለአዋቂ ሰው ቀላል እንደሚሆን ስለምናስብ። ነገር ግን የብዙ ሰዎች የቤተ ክርስቲያን አታላዮችን የመለየት ብቃት በሚያሳዝን ሁኔታ የህፃን ሆኖ እናገኘዋለን። በአፍላ ወጣትነት ዘመናችን ሐሰተኛ አጥማቂዎችን ተከትለው ከሚጠፉ ወንድሞች ጋር አብዝተን ሙግት ውስጥ እንገባ ነበር። ለእኛ ግልጽ ሆኖ የሚታየውን የአጥማቂዎቹን አታላይነት ለወዳጆቻችን ለማ…
አምባገነኑ ሲሞት አገዛዙ ያከትማል። ሰማዕቱ ሲሰዋ ግን አገዛዙ ይጀምራል። ኪርከርጋርድ
ክርስትና በተቃርኖ የተሞላ ነው። ሲገድሉን ነው የምንበዛው። ሲያሳዱን ነው የምንበረክተው። ስንገላቸው ግን እንጠፋለን። ስናሳድዳቸው ግን እንጎላለን። ሲቀብሩን እንበቅላለን። ሲያፍኑን በሁሉም ጆሮ እንደመጣለን። ሲያራቁቱን ሁሉን እናለብሳለን። ሲያስሩን በኛ ሁሉም ይፈታል። እንደገደሉን ሲያስቡ ለዘላለም እንኖራለን። ሁሉን ሲወስዱብን ምንም አናጣም። ድሆች ሲሉን ብዙዎችን ባለጸጋ እናደርጋለን። ክርስትና ተቃርኖ ነው። ኢምክንያታዊ ግን አይደለም።…
https://youtu.be/E158MrUyrZc
https://www.mulualemblogs.com/post/በክርስቲያኖች-ያለ-ጣዖት
“በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።” ምሳሌ 3፥6።
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
Channel providing university registration updates, academic announcements, and educational opportunities for students in Ethiopia.
393.1K
subscribers
This is official Mekelle University Student Union Tg Channel #NewPresident Hagazi Negash #NewVP Mikiyas Haftamu
11.9K
subscribers
This channel shares official announcements, schedules, and meeting calls for local schools and teachers.
9.5K
subscribers
ይህ የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። This is FDRE TVT Institute official Telegram channel
12K
subscribers
Addis Ababa University
48K
subscribers