Media post
@av12c (opens in Telegram, new tab)
This channel shares official announcements, schedules, and meeting calls for local schools and teachers.
Official notices and meeting calls for school administrators and teachers in Addis Ababa are posted here, covering everything from training sessions to urgent infrastructure updates. It is a functional, administrative feed that keeps staff informed about schedules, assessments, and operational requirements. If you are part of the local education system, this is where you find the necessary updates to stay on track.
9,496
subscribers
subscribers
9.5K
Growth (7 days)
−15
Avg. post reach
4K
Engagement (ERR)
41.9%
Posts per day
Recent public posts from @av12c with live view counts
Media post
You might also like these communities
0.9
Citation index
0.0
የግል ቅድመ አንደኛ: አንደኛና 2ኛ ደረጃ ር/መምህር አንድ መምህር ይዛችሁ ዛሬ አርብ (11/03/219 ዓ.ም ) በአፄ ፋሲል ት/ቤት በተጠራው ስልጠና ላይ 2:30 በሰዓት ተገኙ። ጠሪ Edify
Media post
በጣም አስቸኳይ፡ እንደምን ዋላቹህ :- መጸዳጃ ቤት ለመገንባት ቦታ ስለመኖሩና አለመኖሩ አጣርታቹህ እስከ ነገ 6:30 ድረስ አሳውቁን የሚያስፈልገው የቦታ ስፋት 116 ካሬ ነው ዝርዝሮቹ የተመረጡ አይደሉም ገና መረጃው ታይቶ የሚወሰን ስለሆነ በጊዜው ያላከ ከውድድር ውጭ ይሆናል ከላይ ያለው መልዕክት ከአዲስ አበባ ከተማ ስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከት/ቤት መሻሻል ፐሮግራም ዳይሬክቶሮት የተላካ አስቸኳይ መልዕክት ስለሆነ በተላከው ቅፅ መሠረት…
እንደምን አመሻችሁ ✍የሰዓት ለውጥ መደረጉን ስለማሳወቅ:- ለመንግስት ት/ቤት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለንብረት ክፍሎች ነገ በቀን 07/3/2019 ዓ.ም 3፡30 እንዲገኙ ተብሎ ጥሪ እንዲተላለፍ መባሉ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ የሰዓት ማስተካከያ ስላደረግን በዚሁ ቀን ከሰዓት 8፡00 በክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት እንዲገኙ መልክቱ እንዲነገራቸው በማለት እንገልፃለን፡፡
እንዴት ናችሁ ቅዳሜ 05/03/19 የመምህራንና የት/ቤት አመራሮች የማህደረ ተግባር ምዘና ከጠዋቱ 2:00ሰአት ጀምሮ በ3 ጣቢያ ሚኒሊክ 1ኛና 2ደረጃ ት/ቤት እና አፄ ናኦድ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ምዘናው ይካሄዳል ስለሆነም በእለቱ ሁሉም ተመዛኝ በተመደበበት ቦታ በሰአቱ እንዲገኝ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!
Updated
ቀን 03/03/2019 ዓ.ም የስብሰባ ጥሪን ይመለከታል፡- ተሳታፊዎች 1ኛ. የክፍለ ከተማ መምህራን ማህበር ስራ አስፈፃሚ አባላት 2ኛ. የክፍለ ከተማ ወተመ ስራ አስፈፃሚ አባላት 3ኛ. የክፍለ ከተማ የአካል ጉዳተኞች ማህበር አባላት 4ኛ. የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት ዋና ር/መምህራን 5ኛ. የግልና የመንግስት ትምህርት ቤት አንድ የስፖርት መምህር 6ኛ. የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊዎች 7ኛ የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ስርአተ ትምህርት…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
ይህ ቻናል ታማኒና ወቅታዊ መልእክቶች ፣ሞደል ፈተናዎች ፣ ወርክሽቶች እንድሁም አስተማሪ መለዕክቶችን ያገኛሉ።
4.4K
subscribers
መረጃ በፍጹም አይናቅም አይደንቅም
2.5K
subscribers
The offical Addis ketema education information is avilable.
10.1K
subscribers
ለትምህርት ጥራት እንተጋለን We strive for the quality of education
3.8K
subscribers
We are delighted to inform our members about kolfea keranio Education bureau.🇪🇹
20.5K
subscribers
The offical Akaki Kaliti education information is avilable.
9.7K
subscribers