ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከዳሩል ሂክማ ማዕከል ጋር በመተባበር ለሶስተኛ ጊዜ ልዩ የኦንላይን ቂርአት ፕሮግራም ከምስክር ወረቀት ጋር ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው ። ሁሌም ወጣቶችንና ተማሪዎችን በዲን እንዲሁም በትምህርት ከፍ ለማድረግ የሚሰራው ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የኦንላይን ቂርአትን በተደራጀና በብቁ ኡስታዞች በማዘጋጀት ባሉበት ሆነው በቀጥታ ሸሪዓዊ እውቀቶችን የምትቀስሙበት ፣ ያልገባችሁን የምትጠይቁበት በተጨማሪም ኡስታዛችሁን…