🌿 ዝምድናን መቀጠል – صِلَةُ الرَّحِمِ ዝምድናን መቀጠል በእስልምና ከፍተኛ ቦታ ያለው የኢባዳ አካል ነው። ዘመዶቻችንን መጠየቅ፣ መርዳት፣ መጎብኘትና ከእነሱ ጋር መልካም ግንኙነት መፍጠር የእምነታችን መገለጫ ነው። 📖 ከቁርአን 1️⃣ አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል፦ ﴿وَاتَّقُوا اللَّهَ الَّذِي تَسَاءَلُونَ بِهِ وَالْأَرْحَامَ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَيْكُمْ رَق…