6 ኢትዮጵያውያን ትሬደሮች የሚሳተፉበት እጅግ በጣም አጓጊ ክርክር በአይስ ዲቤት ናይት ተዘጋጅቶ ቀርቦላችሗል። ከደቂቃዎች በሁላ የሚጀምረው ይህ ክርክር ለኢትዮጵያውን ትሬደሮች ፕሮፕ ፊርሞችን መጠቀም ወይስ በራስ አካውንት ትሬድ ማድረግ ነው የተሻለው በሚለው አሟጋች ሀሳብ ዙሪያ ይሟገታሉ። የብዙሀኖቻችሁ ጥያቄ ሊሆን ይችላልና ይህንን በ6 ትሬደሮች ማለትም በትሬደር እዩኤል፤ ዲቲ ፎከስ ፎሬክስ ዳጊ፤ ኬቢ ትሬድስ፤ ክላሲክ fx ባያ፤ ምወደው…