በክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለማሰብ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ዓለም አቀፍ ዘመቻ እያካሄዱ ነው። በመላው ዓለም በእምነታቸው ምክንያት ስደትና መከራ የሚደርስባቸውን ክርስቲያኖች ለማሰብ የሚካሄደው ዓመታዊው የ"ቀይ ሳምንት" ዘመቻ በፓሪስ ከሚገኘው የኖትር ዳም ካቴድራል ጀምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በመካሄድ ላይ ይገኛል። ከኅዳር 6 እስከ 13 በሚቆየው በዚህ ዘመቻ 130 ታዋቂ ካቴድራሎች እንዲሁም በሺዎች የሚቆጠሩ አብያተ ክር…