አውሮፓውያን ባለስልጣናት የአየር ንብረት ቀውስ ወይም ጦርነት ቢከሰት በሚል ዜጎች ነፍስያቸውን የሚያከርሙበትን ምግብ እንዲያከማቹ አሳሰቡ ! ከሩሲያ ጥቃት ቢሰነዘርስ ? የሚለው ዋና ስጋታቸው መሆኑንም #EL_PAIS በዘገባው ተመልክቷል። "እየጨመረ ከመጣው የተፈጥሮ አደጋዎች እና - ከዩናይትድ ስቴትስ የደህንነት ከለላን የማጣት ስጋት - ካልተረጋጋው የጂኦፖለቲካዊ ሁኔታ - ከጦር መሳሪያ ፉክክር እና ከምንም በላይ ሩሲያን ከመስጋት ጋር በተ…