ዓለም አቀፍ የሕፃናት ቀን በድምቀት ተከበረ! **************************** (ህዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም በመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁጥር 2 ቅ/ጽ/ቤት) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ37ኛ ጊዜ፣ በሀገራችን ኢትዮጵያ ለ21ኛ ጊዜ "ትኩረት እና እንክብካቤ ለሁሉም ሕፃናት!" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የሕፃናት ቀን በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በዕለቱ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ…