👆በዚህ ሳምንት 30ኛ ዙር የ «ልባም ሕይወት» ሴሚናራችንን በ «አቅምህን ኑር» መሪ ቃል በይፋ ጀምረናል። ከመላው ዓለም የተውጣጡ ከ100 በላይ ኢትዮጵያውያን—ባለሙያዎች፣ ሥራ ፈጣሪዎች፣ ተመራማሪዎች እና የማኅበረሰብ መሪዎች—በቀጥታ ሲሳተፉ ማየት የግል እድገት ድንበር እንደማይገድበው የሚያሳይ አነቃቂ ማስረጃ ነው። በመጀመሪያው ቀን ተሳታፊዎች ለምን ይህንን ስልጠና እንደተቀላቀሉ እንዲያጋሩ እድሉን ስንሰጥ፣ በመድረኩ ላይ የነበረው ግልጽ…